የእቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘኢትዮጵያ የመታሰቢያ ሐውልት በደብረ ታቦር ከተማ ተሰርቶ ዛሬ ተመርቋል፡፡

የእቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘኢትዮጵያ የመታሰቢያ ሐውልት በደብረ ታቦር ከተማ ተሰርቶ ዛሬ ተመርቋል፡፡

“እኔ ሴት ነኝ ጦርነት አልወድም፡፡ ግን እንዲህ ዓይነቱን ውል ከምቀበል ጦርነትን እመርጣለሁ። . . . የዛሬ ሳምንትም አድርገው፤ በዚህ ለአንተ የሚደነግጥ የለም። ሂድ የፎከርክበትን አሁኑኑ አድርገው። እኛም የመጣውን እንመልሰዋለን። እግሩን ለጠጠር ደረቱን ለጦር ሰጥቶ ሀገሩን የሚያድን ሰው የሌለ እንዳይመስልህ። ደሙን አፍስሶ ለሀገር መሞት ጌጥ ነው እንጂ ሞት አይባልም።”

እቴጌ ጣይቱ

ብርሃን ዘኢትዮጵያ

Кез келген уақытта біздің арнайы ұсыныстарымызды пайдалану үшін ресми сайтқа кіріңіз.

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top