የአገው ፈረሰኞች በዓል ደረሰ!
በአማራ ክልል በድምቀት ከሚከበሩ ክብረ-በዓላት መካከል በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን እንጅባራ ከተማ የሚከበረው ዓመታዊው የአገው የፈረሰኞች በዓል አንዱ ነው፡፡
የአገው ፈረሰኞች በዓል በ1932 ዓ.ም መጨረሻ ላይ ሀሳቡ ተጠንስሶ በ1933 ዓ.ም መጀመሪያ ላይ በተመሰረተው የሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች ማህበር የሚመራ ታሪካዊ በዓል ነው።
ዘንድሮም ይህ ታሪካዊ ደማቅ በዓል ጥር 23 ቀን 2016 ዓ/ም ለ84ኛ ጊዜ በእንጅባራ ከተማ የሚከበር
Find out more about Free Spin Events that allow you to win without risking your own money.